Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jun 2023, 6:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ማንኛውም የስም ማዘዋወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ ግብር እሴታክስ ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በስተጀርባ በሚግኘው የድርጅቱ ሪከቨር ቴክኒክ ማእከል በመገኘት ግንቦት 21 ቀን 2105 ዓ.ም ጀሞ እስከ ሰኔ 5 2015 ዓ.ም ድረስ በመልከት የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት /Ethiopian Insurance Constraction/ስም በተሰራ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።


የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደበኞቹ ሙሉ የእመድን ካሳ ከፍሎ የተረከባቸው፦

  • ቀረጥየተከፈለባቸው ልዩልዩ ተሽከርካሪዎች
  • ልዩልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊ እና ውስጣዊ እካላት
  • የተለያዩ ብረታብረቶች በጨረታ ለመሸጥ ይፈጋል።

ማንኛውም የስም ማዘዋወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ ግብር እሴታክስ ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ሁሉ ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በስተጀርባ በሚግኘው የድርጅቱ ሪከቨር ቴክኒክ ማእከል በመገኘት ግንቦት 21 ቀን 2105 ዓ.ም ጀሞ እስከ ሰኔ 5 2015 ዓ.ም ድረስ በመልከት የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት /Ethiopian Insurance Constraction/ስም በተሰራ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

ሀ/ የዕቃማዘዣ ፦ የጨረታ መነሻ ዋ 20 በመቶ ሲሆን ዝቅተኛ የዕቃማዘዣ ብር 1000 ነው።

ለ/ የተሽከርካሪ ማስያዣ

የጨረታ መነሻ እስከብር 20በመቶ
ከብር 50,001.00 እስከ ብር 100,000.00 ብር 15,000.00
ከብር 100,001.00 እስከብር 200,000.00 ብር 25,000.00
ከብር 200,001.00 እስከ 300,000.00 ብር 37,000.00
ከብር 300,000.00 እስከ 400,000.00 ብር 50,000.00
ከብር 400,001.00 እስከ 500,000.00 ብር 60,000.00
ከብር 500,001.00 እስከ 800,000.00 ብር 75,000.00
ከብር 800,001.00  ብር በላይይ ብር 100,000.00

ተጫራቾች የሚገኡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በመሙላት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ኤን ቨሎፕ በማድረግ ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ እስከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪ ተሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው በተከፈተበት ቀን ከሁለት የስራ ቀናት በኋላ ተመላሽየሚደረግ ሲሆን አሸናፊዎች ሂሳቡ በገዙት ንብረት ላይ የሚያሰብ ሆኖ የገንዘቡ ንብረት ተጫራቾች መክፈል ከጀመሩበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ጊዜውስጥ ክፍያ አጠናቀው ንብረቱን ባይረከቡ ለጨረታ ተሳትፎ ያስያዙትን ገንዘብ በመቀጫ መልክ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይዘጋል። ክፍያ ፈጽመው ንብረቶቹ በተገለጸው ጊዜ የማያነሱ ተጫራቾች የጥበቃወጪ በቀን 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ ይከፍላሉ።

ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ያሸነፈውን ተሽከርካሪም ሆነ ቁሳቁስ ባለበት ሁኔታ በአንድ ጊዜ ማንሳት ለበጥ

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጭረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender