በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንሣት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2016 በጀት ዓመ የሚውል የተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩኢ እና ህጋዊ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው እዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ግብር የመክፈል ግዴታቸው የተወጡ ማስረጃ የታክስ ከፋይ /TIN/ የምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ምዝገባ /supplier list /እና የተጨማሪ እሴት ትክስ /VAT/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
3. የጨረአት ምስከበሪያ ዋስትና ብር 223,440.85 /ሁለት መቶ ሃያሶስት ሺ አርምቶ አርባ ብር ከ 84 ሳንቲም/ በጥሬ ገንዘብ ከታወቀ ባንክ በሚሰጥየክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና አንዱ አማራጭ በመጠቀም የጨረታ ሰነድ ውስጥ አስገብቶ መወዳደር የሚችል።
4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁልርት መቶ ብር/ በመክፈል አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ቢሾቱ ከተማ በሚገኘው የእንስሳት ህክምናና ግብርና ኮሌጅ ግዥ ክፍል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳባቸውን የያዘው ሰነድ አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድ ቴክኒካል ኮፒ እና አንድ ፋይናሺያል ኮፒ በእናት ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 16ተኛው ቀን 7፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኮሌጁ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
6. ተጫራቾች ለመጫረት ያቀረቧቸውን እቃዎች ናሙና በሙሉ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ተከታታይ ቀናትና ሰአት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡ ናሙና ዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ተኛው ቀን በ7፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 8፡00 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ የህዝብ በዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው መዝጊያ ሰአት ታሽጎ በግልጽ ይከፈታል።
8. በጨረታ መክፈቻ ቀኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ከመከፈት አያስተጓጉልም።
9. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን አቅርቦቶች በሚሰጣቸው ተዛዝ መሰረት በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው የእንስሳት እና ግብር ኮሌጅ ዕቃ ግምጃቤት ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
