Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jun 2023, 5:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ር/መስተዳድር ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በግልጽጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን Full Mesh imported High back chair or Mangerial char የኋላፊ ተሽከርካሪ ወንበሮች ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈለ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች እሴት ታክስ ተምዝጋቢና እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ cpo ከጠቅላላ ዋጋ 10,000.00 /አስር ሺህ/ ብር ብቻ ማስያዝ አለባቸው።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ የታደስ ንግድ ፈቃድ ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች ኮፒ ይዞ  በመቅረብ ገዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 312 ቀሮ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

5. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ቴክኒካል ፋይናሺያል ሰነድ የብቻ ተሞልቶ ኦርጅናል ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ በአንድ ጥልቅ  ፖስታ ውስጥ ከተው እና በሁሉም ዶክመንት የድርጅቱ ማህተም በመምታት እና በመፈረም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ16ናው ቀን ከጠዋቱ 5፤00 ፟ 8፡00 ሰዐት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ዕርሰመስተዳደር ጽ/ቤት 8፡30 ላይ ይከፈታል።

7. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ዕርሰመስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ በማቅረብ ያስረክባል ። አስቀድሞ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል።

8. ጨረታ የሚከፈትበት የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል።

  • ዝርዝር የጨረታ ሂደት በጨረታ ሰነድ መምሪያ ላይ ተገልጿል። ቢሮው ይተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ይመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender