የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተገለፁ።
1. የፈታሽ ማሸጊያ ሸራ የሽቦ ካቦና ቁልፍ
11. የተሽከርካሪ ጎማ።
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ።
4. በአቅራቢነት የተመዘገበ።
5 ተጫራቾች የግብር ግዴታ መወጣታቸውን እና በመንግስት ጨረታ መካፈል እደሚችሉ የሚገልጽ የገቢዎች ደብዳቤ ማቅረብ እለባቸው።
6. የጨረታ ሰነዱ ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ በር/ ከቢሮ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለእያንዳዱ ጨረታ የብር30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ማቅረብ አለባቸው።
8. ጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 11፡30 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
9. ጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናት በ16ተኛው ቀን ከቀኑ8፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል። እዲሁም በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በክልሉ ትምህርት ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታልዕለቱ የስራ ቀን ካሎነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
10. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ copን ጨምሮ ፋይናሺያል ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ሁሉንም ፖስታዎች በማሸግ በክልሉ ትምህርት ቢሮ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
11 ተጫራቾች ቢሮ ያቀረቡት የእያንዳዱ ህትመት እና ዕቃ ዓይነት ናሙና ማየት አለባቸው።
ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጎ፦ በስልክ ቁጥር 0913416635 መጠየቅ ይችላሉ
