የደብረታቦር ዩንቨርስቲ የተለያዩ የአሉምኘም ዕቃዎች የተለያዩ የባልትና ውጤቶች ዳቦ የውጭ ሀገር ሩዝ እና ነጭ እና ቀይ ሽንኩርት ህጋዊ ከሆኑ እቅራቢ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የዘመኑ ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ።
2. በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዝጋቢ የነ
4። በዘርፉ ህጋዊ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው እና ማስረጃ የሚያቀርብ።
5. እቃዎቹን በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
6. የጨረታ ማስከበሪያ።
1. ለሎት 01 የተለያዩ የአሉምኒየም ዕቃዎች ብር 30,000.00
2. ለሎት 02 የተለያዩ የባልትና ውጤቶች ብር 200,000.00
3. ለሎት 03 ዳቦ ብር 500,000.00
4. ለሎት 04 የውጭ ሀገር ሩዝ ብር 60,000.00
5. ለሎት 05 የምግብ ጨው ቲማቲም ድልህ እና ሻይ ቅጠል ብር 50,000.00
6. ለሎት 06 የማገዶ እንጨት ብር 30,000.00
7. ለሎት 07 የክርስቲያን የሙስሊም ስጋ ብር 500,000.00
8. ለሎት 08 ነጭ እና ቀይ ሽንኩርት ብር 50,000.00
በባንክ በተመሰረተ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ደብረታቦር ከሚገኘው ዩንቨርስቲው ግቢ አስተዳደር ህንጻ ቁጥር 201 መግዛት ይችላሉ።
7. ጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው ዕቃ በራሱ ወጪ ዕቃዎቹን ደብረታቦር ከሚገኘው ዩንቨርሲቲ መጋዘ ውስጥ ማስገባት አለበት።
8. ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 01፣02፣03፣04፣05፣06፣07 እና ለሎት 08 ለተከታታይ 15 ቀናት እስከጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ሰነዶቹን መግዛት ይችላይ ከዚህ በታአች ለሎት የተሰጠውን የጨረታ ሳጥን የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በማድረግ የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ሞልተው ደብረዳቦር ዩንቨርሲቲ ዋና ግቢ አስተዳደር ህንፃ ለዚህ ጨረታ ተብሎ ለየሎቶቹ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
9. የጨረታ ሳጥን አዘጋግ እና አከፋፈት ስነስራት በተመለከተ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ የዘው በተገኙበጥ።
ሀ.ለሎት 01 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡10 የከፈታል።
ለ. ለሎት 02 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀንከቀኑ 8፡00ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡10 ላይ የከፈታል።
ሐ. ለሎት 03 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ17ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡10 የከፈታል።
መ. ለሎት 04 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ17ኛው ቀንከቀኑ 8፡00ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡10 ላይ የከፈታል።
ሠ. ለሎት 05 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ18ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡10 የከፈታል።
ረ. ለሎት 06 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ18ኛው ቀንከቀኑ 8፡00ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡10 ላይ የከፈታል።
ሰ. ለሎት 07 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ19ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡10 የከፈታል።
ሸ. ለሎት 08 ጨረታው ይህማስታወቂያ ከወጣበት በ18ኛው ቀንከቀኑ 8፡00ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 8፡10 ላይ የከፈታል።
በጨረታው አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ከ8ናው እስከ 15ተኛው ቀን ውል ያልያዘ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ አይመለስም።
10. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ማሳሰቢያ፦ የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በቀጣዩ የስራ ቀን የከፈታል ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0581410526 መጠየቅ ይችላል።
