በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በሰቆጣ ቃልኪዳን ፌደራል በጀት አምፕሊፋየር እና የአትክልት ዘር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተቻራቾች መወዳደር እዲችሉ ተጋብዘዋል።
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይነት መልያ ቁጥር ያላቸው/TIN/ያላቸው።
3. በተጫራች እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1_ 3 የተጠቀሰው የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።እነዚህ ሰንድ ሰነዶች አሟልቶ ተጫራች በውድድሩ ሊሳተፍ አይችልም።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 ማግኘት ይችላሉ።
6. ተጫራችቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የአምፕሊፋየር እና የአትክልት ዘር ብር 400,000.00/አራት መቶ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ (ሲ.ፒ.ኦ) /CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ በቢሮ ደረሰኝ ገቢ በማድረግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ማንኛም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው አየርላይ ከዋለ በ16ኛው ቀን ሲሆን ካላንደር የሚዘጋው በዓል ቅዳሜና እሁድ ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ጨረታውን ዝርዝርዝ መረጃ ቢሮ ቁጥር 103 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 0582201100 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 05821666/0583205654 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
