Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Jun 2023, 11:37 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሳ ከፍሎየተረከባቸውን


  • ቀረጥ የከፈለባቸው ልዩልዩ ተሽከርካሪዎች።
  • ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት
  • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማንኛውም የስም ማዘዋወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ ግብር እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ በጨረታ ለመግዛት የሚፈልግ ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ሪከቨር ቴክኒክ ማእከል በመገኘት ግንቦት 21/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 5 ቀን 2015  ዓ.ም ድረስ በመመልከትና የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት /Ethiopian Insurance  Corporation/ ስም በተሰራ ሲ.ፒ.ኦ በማዘዣ መጫረት ይችላሉ።

ሀ/ የዕቃ ማዝውዣ ፦የጨረታ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ ሲሆን ዝቅተኛ የዕቃ ማዘዣ ብር 100 ነው።

ለ/ የተሽከርካሪ ማስያዣ።

የጨረታ መነሻ እስከ ብር 50,000.00 20 በመቶኦ
ከብር 50,001.00 እስከ ብር 100,000.00 ብር 15,000.00
ከብር 100,001.00 እስከ 200,000.00 ብር 25,000.00
ከብር 200,001.00 እስከ 300,000.00 ብር 37,000.00
ከብር 300,001.00 እስከ 400,000.00 ብር 50,000.00
ከብር 400,001.00 እስከ 500,000.00 ብር 60,000.00
ከብር 500,001.00 እስከ 800,000.00 ብር 75,000.00
ከበር 800,001.00 ብር በላይ ብር 100,000.00

ተጫራቾች የሚገዙበት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊትበመሙላት የጨረታው ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓትት ጀምሮ እስከቀኑ 10፡00 ሰዓት  ድረስ ለገሃር በሚገኘው ዋና መ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋኡ 3፡00 ሰዓት ቃሊቲ በሚገኘው በሪከቨር ቴክኒክ ማዕከል ይከፈታል። በጨረታው ተሸናፊ ለሚሆኑ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታውን ከተከፈተበት ቀን ከሁለት የስራ ቀን በኋላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን ለአሸናፊዎች ኝ ሂሳቡ በገዙት ንብረት ላይ የሚታሰብ ሆኖ የገዙትን ንብረት ላይ የሚታሰብ ሆኖ የገዙት ንብረት ተጫራቾች መክፈል ከጀመሩበት ቀን ጀምሮ በ10ቀናት ጊዜ ውስጥ ክፍያ አጠናቀው ንብረቱን ባይረከቡ ለጨረታ ተሳትፎ ያስያዙት ገንዘብ በመቀጫ መልክ ለድርጅቱ ገቢሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ክፍያፈጽመው ንብረቶቹን በተገለፀው ጊዜ የማነሱ ተጫራቾች የጥበቃ ወጪ በቀን ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ ይከፍላሉ።

ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ያሸነፈውን ተሽከርካሪም ሆነ ቁሳቁስ በአለበት ሁኔታ ማንሳት አለበት ።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114 39 25 89 እና 0114 39 25 45 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender