Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jun 2023, 5:38 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለተለያዩ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረታ ብረት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ/ቁ የዕቃውን ዓይነት ብዛት መለኪያ  የጨረታ ቁጥር የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 Deformed Iro Bar   ሰኔ07/2015 ዓ.ም 4፡15ሰዓት ሰኔ07/2015ዓ.ም 4፡15 ሰዓት 100,000.00
  ባለ 6 50,304.90 ኪ.ግ DCE/BM 73/2023
  ባለ 8 186,652.93 ኪ.ግ
  ባለ 10 385,216.05 ኪ.ግ
  ባለ 12 149,327.85 ኪ.ግ
  ባለ 14 109,513.22 ኪ.ግ
  ባለ 16 242,459.48 ኪ.ግ
  ባለ 20 1666,621.44 ኪ.ግ
  ባለ 24 2,742.81 ኪ.ግ

1 ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማሰረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ግብር መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት /ታክስ ክሊራንስ/ እና የአየር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ cash payment order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncondition Bank Grantee/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከጨረታ ሰነድ በተያያዘ ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋመ/ቤት የግዝና አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋና በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽይከፈታል።

7. ኢንተር ፕራይዙ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender