Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 May 2023, 3:44 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአማራ ክልላዊ ሰ/ዋ ዝኘአንጎለላና ጠራ ወረዳ የአካባቢና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት በጠንገጎ ቀበሌ በተለያዩ ጎጦች ላይ የሚገኘው የለማ ማአህበረሰብ የባህርዛፍ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1..  በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለመሆኑና የግብር መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው እና ከ200,000 ብር በላ ግዥ የሚፈጽም ከሆነ እሴት ታክስ ከፋይ ነት የተመዘገበ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በዚሁ መሰረት በተንገጎ ቀበሌ የተለያዩ ጎጥ ላይ ለጨረታ የቀረበው ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በተገለጸው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወታብት ጀምሮ ለ20 ቀናት ማየት ይችላሉ።

3. የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታውን ከገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመግዛት በስር ቀናት መውሰድ ይችላል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በእመፈረም የድርጅቱ ማህተም በማድረግ ዋና እና ኮፒውን እዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ በገ/ኢ/ት/ ዋና ጽ/ቤት በመሂ ደረሰኝ በማስቆረጥ ከኦርጅናል ዋና ማቅረቢያ ውስጥ መያያዝ አለበጥ

5. ተጭራቾች በስያንዳዱ የጨረታ ሰንድ ላይ ስማቸውን አድራሻቸውን ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው።

6. ተቻራቾች ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።

7. ተቻራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ደን እናየሚገዙበትን ዋጋ ከስማቸውና ከአድራሻቸውጋር በሙሉ በታሸገ ኤንቨሎፕ በናሸግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ አካባቢ ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት የጠንገጎ ቀበሌ ማህበረሰብ ደን ጨረታ ተብሎ በጉልህ ከተጻፈ በኋላ ለዚህ ተግባር ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጭዕረታው ከወታበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር እስከ 20አኛው ቀን መንግበት የስራ ሰዓትና ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት በቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው ከወታበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር በ20ናው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ይዘጋል በ21ኛው ቀን ተቻራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው 4፡30 ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ከውላእ ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በሚወጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0905510461 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተተጠበቀ ነው።

Save Tender