Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2023, 2:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኋላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘርሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ሎት1 ልዩልዩ ፈሳሽ ማዳበሪያ ግዥ ፟ _________ለመጀመሪያ ጊዜ 

ሎት2 ልዩልዩመገልገያ መሳሪያዎች /መርጫ መሳሪያ የነቀዝ መከላከያ ቀረጢት የኬሚካል መከላከያ ትጥቅ ልብስ አልቤን ማጭድ/ ግዝ ______ለሁለተና ጊዜ።

ሎት3 ልዩልዩ ኬሚካል /ፀረ አረም ፀረ ፈንገስ ፀረ ነፍሳት/ ግዝ__________ ለ2ተኛ ጊዜ።

ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች እሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ 

1. በዚህ ንግድ ዘርፍ /ዘርፎች/ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ያለው።

2. ይበጀት አመቱ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተቻራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁትር 1᎒ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን የታደሰ ማስረጃዎችፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።

5. በዚህ ያልተጠቀሱ ጉዳዮች በግዥና ሽያጭ መምሪያ መሰረት የሚፈፀሙ ይሆናል።

6. ከግዥ ሽያጭ መመሪያያልተገለፁ አስራሮችና ተግባራት በውሉ መሰረት በስምምነት የሚካተቱ ይሆናል።

7 ለእያንዳዱ ሎት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

8. ተቻራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /አምሳ ብር/ በመክፈል በወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ስም በአካውንት ቁትሩ 1000082689967 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠባሴ ቅርጫፍ በማስገባት እና ያስገቡትን የባንክ ደረሰኝ በመያዝ በደ/ብርሃን ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከመልክት አካዳሚ ጎን ከመኪና ማሰልጠኛው ፊትለፊት በሚገኘው የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበርት ዩኒየን ኋላ.ተ.ጽ/ቤት ቢሮ ቁትር 1 ማግኘት ይችላሉ።

9. ተቻራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ከጠቅላላ ዋጋ 2% /ሲፒኦ/ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታላይ ያልተመስረተ የባንክ ዋስትንአ/ቢድ ቦንድ/ በሁለት ፈራሚ የተረጋገጠ በዩኒየን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

10. ማንኛውም ተቻራቾች የጨረታ ሀሳቡን ዶክመንት ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በሁለት ፖስታዎች ለያይቶ እና አሽጎ በደ/ብርሃን ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በዩኒየን ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስላ ሰዓት /ቅዳሜ እስክ እስከ 6፡39 ጨምሮ/ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7ተከታታይ ቀናት /ቅዳሜን ጨምሮ /7ተኛው ቀን የስራቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 8፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ብርሃን ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በዩኒየን ጽ/ቤት በ7ኛው ቀን 7ተኛው ቀን የስራቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

12። ዩኒየን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በደ/በርሃን ከተማ በጠባሴ አካባቢ ከመለክት አካዳሚ ጎን እና ህዳሴ የመኪና ማሰልጠኛው ፊትለፊት የሚገኘው የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራማህበራት ዩኒየን ኋላ.የተ ጽ/ቤት ድረስ በአካል በመገነት ወይም ስልክ ቁጥር 0116375276/0116816385/0116814115 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

Save Tender