Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jun 2023, 4:59 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያመድን ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በበጀት ዓመቱ የሚያሰራጨውን የተለያዩ የደንብ አልባሳት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የደንብ ልብስ ዓይነት ብዛት
1 ውስጥ ልብስ ብትን ጨርቅ /አንደኛ ቦብሊን ጨርቅ አረበ ሰፊ/ 1300
2 ሻሽ 340
3 የድረጅቱ ዓርማ /logo/ ያለው በአደኛ ደረጃ ቴትረን 6000 ጨረቅ የተሰፋ ሜንዞ ቱታ /ኮትና ሱሪ ያለው/ ቀለም ጥቁር ሰማያዊ ሳይዝ /ልኬት/ ሰራተኞችን በመለካት በሚገኝልኬት የሚሰፋ  100
4 የድርጅቱ አርማ /logo/ያለው ጋውን በአንደኛ ደረጃ ቴትረን 6000 ጨርቅ የተሰፋ ቀለም ጥቁር ሰማዊ እና ነጭ 400
5 ጃንጥላ (የውንድ) 25

1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው እና በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመዝገባቸው ከድረ ገጹ /website/ አትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ያላቸው መሆኑ የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች በከፊል ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ከሚጫረቱት ዕቃ ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ዓይነት ይደንብ ልብስ ለመቻረት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺ ብር/ እዲሁም ከሁለት በላይ የደንብ ልብስ ለሚጫረት የሚፈልጉ ብር 32,000.00 /ሰላሳ ሁለት ሺ ብር/ የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም ለዘጠና ቀን የሚቆይ ቅድመ ሁኔት አያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወታበት ቀን ጀምሮ ለገሃር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት 1ና ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው በሰም በታሸገ ኤን ቨሎፕ በማድረግ ለገሃር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት 1ና ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስት ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት ከ 2፡00 እስከ 6፤00 ሰዓተና ከምሳ ሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 8፤00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታ ውተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋሲሊስት ማኔጅመንት የስብሰባ አዳራሽ በዚሁ ዕለት ማለትም ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ይከፈታ።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገነ ቸረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 _ 5512400 የውስት መስመር 237/262 ወይም በቀጥታ 011 ፟ 554931 መተየቅ ይችላሉ።

Save Tender