በቤሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ለሰላም በር መጫወቻ ሜዳ play ground ይሚውል artifical ሳር የብረት ተቋሚ (metal post)እና ሽቦ ጥልፍልፍ (wiremesh) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1.በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በ2015 በጀት ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ እዲሁም በአቅላቢነት የተመዘገባኡ ምሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2። የጨረጽውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ቢሮ ቁጥር 14 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀናት /ለአስራ አምስት/ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው /በአስራ ስድስተኛው ቀን/ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው። በተገኙበት ይከፈታል። ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በአላቶች እዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን እዲከፈት ይደረጋል።
4. ተጫራች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል መመሪያ የግዥ ንብረት አስ/ቢሮ ቁጥር 14 ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
5. ተቻራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ብር ለእያንዳዱ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በታሸገ ሰነዳቸው ጋር በፖስታ በታሸገ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው። በመሆኑም ከባን ከተረጋገጠ cpo ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
6. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
