የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ ምንግስት ቢሮ መደበና በጀት ለፈተና ከፍል አገልግሎት የሚውል በድጋሚ የወጣ የዴክስ ቶፕ ኮምፒውተር የኤልዲስ ፕሮጀክተር በአዲስ የወጣ የፅፍህት መሳሪያ እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ YዐLዐጭዕW።
3. የግዥ መጠን ብር 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታካ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜታ በአእየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነድ መግዛት ይችላል።
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመቻረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. የግዝ ዓይነት ዝርዝር መግለቻ / Specification/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላል። ተቻራቾች ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዝ ክፍል ቢሮ ቁጥር 13/15 የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ።
7. ተቻራቾች ይችጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ለሚወዳደሩበ የግዝ ዓይነት ጠቅላላዋጋ የኮፒውተር እና የኤልዲስ ፕሮጀክተር 500,000.00/አምስት መቶ ሺ ብር/ የፅሕፈት መሳሪያ ብር 50,000.00 እና ፈርኒቸር 20,000.00 በባንክ በተረጋገተ የክፍያ ትዕዛዝ /cpo/ ወም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ ዋስትናወም በጠሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
8. የቸረታ ሰነድ ተሞልቶ የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ጋር በፕፖስታ በታሸገ ፖስታው ላይ የሞሉትን የግዥ ዓይነት በመጥቀስ ግልፅጨረታ የሚል ተፅፎበት የጨረታ ማስታወቂያ ከወታበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታ 15 ቀናት እና 16ናው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ናው ቀን ከቀኑ 8፤30 ሰዓት ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አብከም ትምህርት ቢሮ የምሰብሰቢያ አዳራሽ ክፍል ጨረታ ይከፈታል።
10. የጨረታ መክፈቻ ቀን ውዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራቀን ይከፈታል።
11. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ አብከም ትምህርት ቢሮ በግዥፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በኝባታ በመቅረብ በፋክስ ቁጥር 058 22 0814 ወም በስልክ ቁጥር 0583209939 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ቸረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
