Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Jun 2023, 2:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ላብ ቶፕ እና ዴስክ ቶፕ ኮንፒውተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የሚገዛው ዕቃ ዓይነት መለኪያ ብዛት የጨረታ መ/ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ

የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና

ስዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና 

ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

መተን በብር

1 ዴስክ ቶፕ  ኮንፒውትርcore i5 በቁጥር 150

ኣከመባ/መደበኛ ቡ᎐

1/010᎒/2015

60ቀን ግንቦት 29ቀን 2015 ቀን ጠዋት 4፡00 ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም 4፡30 300,000.00
2 ዴስክ ቶፕ ኮንቲውተር Core i7 በቁጥር 35 100,000.00
3 ላብ ቶፕ ኮንፒውተር Core i5 በቁጥር 62 150,000.00
4 ላብቶፕ ኮንፒውተር Coie i7 በቁጥር 23 100,000.00

1 ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተቸማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፈኬት የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እዲሁም በመንግስት ግዝና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረገፅ /WWW.PPA.gov.et/ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ ይኖርባቸዋል። ሌሎች ተጨማሪ መቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በገለጸው መሰረት ይሆናል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ ከወታበት ቀን ጀምሮ ከባለ ስልታኑ መ/ቤት የፋይናስ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጠር 135 መውሰድ ይችላሉ።

3. ማንኛውም ተቻራች ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋ ገጠ cerifed payment or der (CPO) ወይም ባንክ የቀረበ የባንክ ዋስትና በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /uncondtiona Bank Gurantee/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው ጭዕረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ጸንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነኡ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልታኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተጋጀው  ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ተቻራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰን ጠረዡ የጨረታ እክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለ ስልታኑ ዋና መ/ቤት ትከፈታል።

ባለስልታን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ቸረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender