Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 May 2023, 12:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃ ዎች ኤጀንሲ ያወጣ የጥራት መስፈርት የሚያሟኡ የህገር ውስጥ አምራች እና አስመጪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


  • ፈሳሽ የሱፍ ዘይት (CES17) and labeling  CES73
  • ስኳር=ICUMSA 45 (SUGAR CANE)
  • ሩዝ= Basmati long rice ES ISO 7301:2012

በጨረታ መካፈል የሚፈልጉ ተቻራቾች።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የሚያረጋግጥ ክሊራንስ የግብርከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸው በግዝ ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ዊስጥ የተመዘገቡ መሆን ይገባቸዋል።

2. በተለያየ መንገድ ምርቶቹን ከውጭሀገር ለሚያስመጡ ተጫራቾች አስፈላጊ ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።

3. ለጨረታ የተዘጋጀ ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ፒያሳ ከሊፋ ህንጻ ፊትለፊት ቢስ መብራት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የኢድሱሪ ውቴቶች ግዥ ዳይሮክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ዘወትር በስራሰዓት ከሰኞ እስከ አርብከተዋቱ 2፡00፟ 6፡30 ከሰዓት ከ7፡30᎐1፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

4. ይጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነዱ ላአይ በተጠቀሰ መሰረት ለብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

5. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሰነዶች ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አእንድ ኦርጅናል እዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ አስከግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ የኢዱስትሪ ግብአቶኦች ልማት ድርጅት የኢዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሮክቶሬት ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ።

6. ጨረታው በተመሳሳይ ወን ኝቦት 24 ቀን 2015ዓ.ም ከተዋቱ4፡10 ተጫራቾች  በእገኙበት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገነ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender