በአዲስ አበባ ውሃ ፍሳሽ ባለስልጣን የ150 ኮምፒውተሮቭ ግዝበግልጽ ጨረታው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እዲሳተፍ ይጋብዛል።
1. ተቻራቾች ዘወትር በስራ ሰአት መገናኛ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 113 በመገኘት ከላይ ለተጠቀሱት ዕቃዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 600.00 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
2. ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ በኢ.ፌ.ደ.ሪ የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረገጽ መመዝገቡን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት መወዳደሪያ ኤንቨሎፑ ውስጥ በማድረግ እስከጨረታው መዝጊያ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
3. በጨረታው ለመሳተፍ በቅድሚያ ብር 300,000.00/ ሶስት መቶ ሺ ብር/ የጨረታ ዋስትና የሚሆን ቢያንስ ለዘጠና ቀን ጸንቶ የሚቆይ በሲፒኦ ወም በባንክ ጋራንቲ ወይምበትሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል ይህኑንም እስከጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ገዋናው ሰነድጋር በማስያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸው በሁለት ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናሲያል ማቅረብ አለባቸው።
5. አሸናፊው ተጫራች ላሸነፈባቸው የዕቃዝርዝ ዋጋ መጠን 10% ከውል በኋላ ማስያዝ ይኖርበታል።
6. የተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ለ60/ስልሳ/ ቀናት ጸንቶ የሚኢቆይ መሆን አለበት ከዚህ ያነሰ Yእረታ ዋጋ ጸንቶ መቆያ ጊዜ ያቀረበ ተቻራች ከጨረታው ይሰረዛል።
7. የጨረታ ሰነዱ በስሙ አስመዝግቦ ያልገዛ ማንናውም ተወዳዳሪ በጨረታ መሳተፍ ስይችልም።
8. ጨረታው ግንቦት 25ቀን 2015ዓ.ም 8፡00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ በ8፡30ሰዓት 4ተኛ ፎቅ በመ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል ። ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ቀን ዘግይቶ የመጣማንኛውም የመወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
9. የእያንዳዱ ተቻራች የሚቀርበው ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ እዳካተተ ተደርጎ ይቆጠረል።
10. ገዥ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱትን ዕቃዎች በ20% የመጨመርር ወይም በ20% የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. የባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ መገናኛ ከሚገኘው በተለምዶ 24 ቀበሌ የገቢዎች ሚንስቴር ያለው ሰማያዊ ህንጻ ላይ 113 ቁጥር
