በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጊጃም ዞን አስተዳደር የደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አዲስ የውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከአማራ ፓይፕ ፋብሪካ የተገዛው /የHDP ቧንቧየሚጨን የሎቬድ መኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾች በማወዳደር መከራየ ይፈልጋል ።ስለዚህ የሚከተሉን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የግብር መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።
2. የግዥ መጠን ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
3. የሎቬድ መኪናውን የኪራይ አገልግሎት አይነት እና ዝርዝር መግለጫ / Specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
4. ተቻራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይቻላል።
5. ተችራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናለሚወዳደሩበት የኪራዩን 2% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ተዛዝ /ሲፒኦ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ተቻራቾች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎችን ፎቶኮፒ ከመጫራቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው አና የጨረታ ሀሳቦቻቸውን በአንድ ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አሽገው የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም እና አድራሻቸውን በመሙላት ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜታ ከወታበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ክ3፡30 ሰዓት ድረስ ደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ላይ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚችሉ እና የጨረታው ሳጥን በዚሁ እለት ከጠዋቲ3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ /ታሽጎ/ ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ላይ ደጀን ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 የሚከፈት ሆኖ 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳ ቦታና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። ሆኖም ተቻራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታውን ከመክፈት የሚያስተጓጉል ከመሆኑም በተጨማሪ በጨረታው ሂደት ያልተገኙ ተቻራቾቹ በተላለፈው ውሳኔ ተገዥ ይሆናሉ።
7. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ውል በሚያዝበት ወቅት ያሸነፈበትን የሊቬድ መኪና ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖረባቸዋል።
8. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ያሸነፉበት የሎቬድ መኪና ኪራይ ተቅላላ ወጪ በመሸፈን የ/HDPE/ ቧንቧውድ ደጀን ከተማ ውሃ አገ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
9. ውድድሩ በነጠላ ወይም በትቅል ዋጋ /ሎት/ ይሆናል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከደጀን ከተማ ውሃ አገ/ጽ/ቤት ከገቢ ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጠር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 0587761715/0587760015 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
