አእባይ የህትመት እና የወረቀት ፓኬጂግ ፋብሪካለፋብሪካ የሚውል ሕትመት አገልግሎት 1 ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር ፕሪንተር LCD project Earth 218 Montarve Amplifire /& Wireless Mic Doubl ሎት 2 ለከለር ፕሪንተር ቶንር እና ድራም በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።በመሆኑም ለፋብሪካ ገልግሎት የሚውል ሎት1 ዴስክ ቶፕ ላብ ቶፕ ቾምፒውተር ፕሪንተር LCD projctori Earth 218 Montarvo Amplifire/Mixer &Wireless Mic Doubleሎት2 የከለር ፕሪንተር ቶነር እና ድራም በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁትር/TIN/ያላቸው።
3. 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺብር / በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች በቸረታ ለመሳተፍ ከላይ ተራ ቁጥር 1_3 የተተቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ከፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያ የተቻራቾች መመሪያ ፎርም ቴክኒክ በግለጫየማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አባይ ህትመት እና የወረቀት ፓኬጅን/ኋ/የተ/የግ/ም ባህርዳር ከተም አባይ ማዶ ኢዱስትሪ መንደር ከአሸረፍ እርባ ከሚገኘው ከፋብሪካው ግቢ ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ወይም አዲስ አበባ 4ኪሎ አማራ ልማት ማህበር አዲሱ ህንጻ ምድርላይ ቢሮ ቁጥር 06 ከሚገኘው ከፋብሪካው ጉዳይ ማስፈጻሚያ ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000281546078 ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጎበትን የባንክ ደረሰኝ በማቅረብ መገዛት ይችላሉ።
6. ተቻራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ ዋስትና በማያያዝ በታሸገ ፖስታ አድርገው ማቅረብ አለባቸው።
7. ማንናውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡንበአንድ ወይም አንድ ውስጥ በሆነ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገፖስት አቴክኒካል ፋይናሺያል ለየብቻ በማሸግ በፋብሪካ አቅርቦት እና ሎጀስቲክ መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ቀን እስከ ኝቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፤00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ተቻራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የጨረታ ማስከበርያውን ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ እስከ 60 /ስልሳ/ ቀን ድረስ ፀንቶ የሚቆይ መሆን አለበት እዲሁም የቸረታ ዋጋበውል በዘመኑ በሙሉ የፀና መሆን አለበጥ
9. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ ቫትን እና ሌሎች ታክስ እዲሁም የትራንስፖርት ዋጋ ጨምሮ መሆን አለበት።
10. የቴክኒክ ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከፋሪካው ግቢ ከአቅርቦትና ሎጀስቲክ መምሪያ ኝቦት 30ቅን 2015 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶበ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
11።የፋይናሺያል ጨረታ ቀን መክፈቻ ቀን በቴክኒካል ለተመረጡ ብቻ በደብዳቤ ይገለጻል።
12. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከፋብሪካው አቅርቦት እና ሎጀስቲክ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር፦ 0583218865 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
