በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የጎዛምን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥንብረት አስተዳደር ቡድን በወረዳው ውስት ሎት 1 በመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ጊቢውስጥ የሚገኝ ያልተቆረጠ ዛፍ በግልጽ ጨረታ አእወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ።ስለዚህ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ተቻራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜታ ታትሞ ከወታበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራሰ ሰዓት ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የጎዛም ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመምጣት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ምውሰድ ይችላሉ።
2. ተቻራቾች ዛፎቹን ባሉበት ሁኔታ ደብረማርቆስ ከተማ በሚገኘው በጎዛምን ወረዳ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ውስጥ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ።
3. የሽያጭመነሻ ዋጋን በተመለከተ የጎዛመን ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለእያንዳዱ ሎት ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
4. የሽያጭ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በእኩር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ይቆያል በ16ኛው ቀን ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል። ሆኖም ግን ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከመዘጋት እና ከመከፈት አያግደውም የጨረታው መዝጊያ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
5.በቸረታው ውድድር ወቅት አሸናፊው ተጫራች የሚለየው በሎት ዋጋ /የዋጋ ድምር/ ከፍተን ዋጋ ያረበውን ተጫራች በመምረጥ ይሆናል።
6. ተጫራቾች በሎት ድምር የሞሉትን ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /cpo/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ የገቢ ደረሰኝ ማስያዝ ይኖርበታል።
7. የሽያጨ ጨረታ የሚሆኑ ተቻራቾች ዛፎችን ለመግዛት የገባው ጠቅላላ ግዥ ዋጋ 10% /አእስር በ መቶ/ የውል ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይንም በመ/ቤታችን መሂ_1 ገቢ በማድረግ ውል መያዝ ይጠበቅበታል።
8. አሸናፊው ተጫራች ዛፉን ቆርጠው ለማንሳት የሚያስፈልገውን ማንኛውም ንብረት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ኋላፊነቱን አሸናፊው ተጫራች የሚዎስድ ይሆናል።
9. አሸናፊው ተጫራች የዮራሊቲው ክፍያ በመምሪያው መሰረት የሚከፍል ይሆናል።
10. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0581780130
