Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 May 2023, 2:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ል /ጽ/ቤት ዓ.ም ለእንሣት ዓሳ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የእንሣት መድሐኒቶችን ና መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የዘመኑ ግብር የከፈሉ በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።

3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 4፡30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል በተጨማሪም በእለቱ ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የአከፋፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም።

4. ተጨራቾች የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ወደቀታዩ የስራ ቀንበተመሳሳይ ሰእአት የሚዞር መሆኑን እንገልጻለን ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በተዘጋጀ ሰነድ(specfication)መሰረት በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፓስታ) ኦርጅናሉን በማሸግ በቢጣ ወረዳ ፋይ/ል/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይንርባቸዋል።

5.ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በካሽ 2,000.00(ሁልት ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል በተጨማሪ የጨረታ ማስከበሪያው ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር መታሸግ አለበጥ

6. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender