Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jun 2023, 12:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የፋይናስ ቢሮ የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በኩል የሚገኝየቤት እና የመስክ የደረቅ ጭነትለእርሻስራ ሞተር ሳይክሎች ስክራይብ ያደረገ ተሽከርካሪ/ማሽነሪ የተለያዩ ብረታ ብረት ማቅለጫነት ሊውሉ የሚችሉትን እና የተሽከርካሪ ጎማዎች በሚገኙበት ቦታ በግልሽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም ተሽከርካሪ ሎት1 ብረታብረት ሎት 2 የተሽከርካሪ ጎማ 3 ነው።


1. ንብረቶቹ የሚኙበት አድራሻ በክልሉ መንገዶች ባለስልጣን አ/ምንጭ ዲስትሪክት ዲላ መምህራን ት/ት ኮሌጅ ሆሳናጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ሌሎች ክልል ማእከል ቢሮዎች ጊቢ ውስጥ ይገኛሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ቸው ከማቅረባቸውብ በፊት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ማሽነሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራቀናት በአካል በመገናኘት ከላይ በተገለጹ አድራሻ አስቀድመው ማየት ያለባቸውሲሆን ከጨረታ ሰነድ ጋር ልዩነት መኖሩን ሲያረጋግጡ ጨረታው ከመዘጋቱ በፉት በአምስት የስራ ቀናት ለአገልግሎቱ ማሳወቅ አለባቸው። ይህሳያደርጉ የቀሩ ተጫራቾች ጨረታው ከታሸገ በኋላ ለሚያቀርቡበት አቤቱታ መቤቱ ምንም ምላሽ ለመስጠት አይገደድም።

3. በተሽከርካሪዎች /ማሽነሪዎች ጨረታ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ወይም ድርጅት መሳተፍ ይችላል።

4. በብረታ ብረት የሚጫረቱ ተጫራቾች በብረታ ብረት ንግድ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ይሆናል።

5. በብረታ ብረት ዘርፍ የሚጫራቱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)100,000.00/አንድ መቶ ሺህ ብር/በጎማዎች የሚጫረት 20,000.00/ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በፋይናስ ቢሮ ስም በማሰራት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የሚገዙትን ተሽከርካሪ/ማሽነሪ በሚገዙበት የጨረታ መግዣ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በባንንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በፋይናስ ቢሮ ስም በማስራት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ እና አሸናፊ መሆኑን ካወቀ በኋላ ከውድድሩ ቢወጣ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሳይዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።

7. የአሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ሰሌዳ እደተገለጸ የቅሬታ ጊዜ ሲያበቃ ወዳዉኑ ጨረታውን ላሸነፉ ተጫራች cpo ተመላሽ ይሆናል።

8. ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀው የተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ዝርዝር የያዘው የጨረታ ሰነድ ይማስታወቂያ በጋዜታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ እስከ ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 301 የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

9. ማንኛውም ተጫራች በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ዋጋውን በግልጽ በአሀዝ በፊደል በመጻፍ በእያንዳዱ በቀረበው ዋጋ ፊት በፊርማ ማረጋገጥ አለበት። ያልተፈረመ ሰነድ ዋጋ አይኖረውም።

10. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉት የእያንዳዱ ተሽከርካሪ /ማሽነሪ እና የንብረት ዋጋ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሆኖ ኦርጅናል CPO በኮፒ ፖስታ የተጨመረበት በሁለት በታሸገ ኤን ቨሎፕ ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 111/9/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 28/9/2015 ዓ.ም ሰኞ እለት ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ቅዳሜን ጨምሮ በስራ ቀን በክልሉ ፋይናስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 301 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳትን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11.ጨረታው የሚከፈተው  ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ሲሆን ዕለቱ ሰንበት በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 28/9/2015ዓ.ም ሰኞ ዕለት ከቀኑ 6፡30 ታሽጎ በዕለቱ 8፤30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ የሚከፈት ሲሆን ዘግይቶ የደረሰ ተጫራቾች ሰንውድ ተቀባይነት የሌለው እና ተቻራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታዉ በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በቅሬታቸው ጨረታ ከመክፈት አያስተጓጉለም።

12. ተቻራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ተሽከርካሪ /ማሽነሪ እና ንብረት ሙሉ ክፍያ የጨረታ አሸናፊ በሳታወቂያ ከተገለጽበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀን ውስጥ በመክፈል ማንሳት አለባቸው። በተተቀሰው ጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ያስያዙት CPO ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሚ  ጨረታ ላይ ይደውሉ።

13. መ/ቤቱ የጨረታ ሰነዱ መስተካከል አለበት ብሎ ሲያምን ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት በማንኛውም ጊዜ የጨረታ ሰነዱን ማስተካከል የሚችል ሲሆን ይህንንም ተጫራቾች በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ግልትሽ ያደርጋል።

14. አገልግሎቱ የተሻለ መንገድ ካገነ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተተበቀ ነው።

Save Tender