Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 May 2023, 5:04 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ደን ኢንተርፕራይስ የደብረ ብርሀን ቅ/ፅ/ቤት ለጽህፈት ቤቱ መገልገያ የሚሆን የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የፈልጋል።


1. በዘርፉ የእሰማሩ ፍቃዳቸውን ያደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማውረብ የሚችል።

2 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን እና ሌሎች የሚመለከታቸው ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

3 በጨረታው የሚቀርበው እቃ ዝርዝር መግለጫ /ስፔሲፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

4 የችዕረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወታበት ቀን ባሉት ተከታታይ ይ\15 የስራ ቀናት ቀናት ውስጥ /ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ/ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ በመክፈል በአማራ ደን ኢንተር ፕራይስ ደብረ ብርሀን ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ።

5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ተዛዝ /cpo/ ማስያዝ አለባቸው።

6 የጨረታ 2% የሚአያሲዙት ቫት አካውንት ነው ግዥው ከብር 10000/አስር ሺ ብር/ በላይ ከሆነ ኢንተር ፕራይሱ TOT 2% የሚሰበሰብ መሆኑን እናሳውቃለን።

7 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን በኦርጅናል ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የሚያቀርቡበት ነጠላና ጠቅላላዋጋ ስም እና አድራሻቸውን በመጻፍ ፈርመው ስም እና አድራሻቸውን በማድረግ የጨረታ ፖስታውን በማሸግ በአማራ ደን ኢንተርፕራዝ ደብረ ብርሀን ቅ/ጽ/ቤት የፈሪኒቸር ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ተብሎ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ /ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ/ እስከመጨረሻው 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት 4፡00ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም ይከፈታል።

8 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ጠቅላላ ነጠላ ዋጋ ተእታ 15%ይጨመራል።

 9 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10 አእሸናፊው ተጫራች  እቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት ኢንተር ፕራይዙ በሚገኙበት ድረስ ማቅረብ አለበጥ።

11 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0932497118 / 0116815030

 

Save Tender