Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Jun 2023, 3:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ክርዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት የፈልጋል በቸረታ አንድ 9ሎት1) የደህንነት ካሜራዎች (CCTV Security Camera with accessories and installation)እና በጨረታ ሁለት (ሎት2) የሀይል አተቃቀም ለማሻሻል የሚረዳ power factor correction 9capacitator Bank 500Kvar)ብዛት 1 ግዥ


Item L ist and quantity of CCTV Cameras and related materials

No Descripion  U/M Qty
1 Camera including installatin Confiuration testing and traing Pcs 13
2 Network Swtch  Pcs 2
3 full Copper (utp) Pcs 915
4 RJ-45 Pcs 1,000
5 Exchanger Servee /Microsoft exchange server 2019 standard 100 user Pcs 1
6 Software (Micrisoft windows server 2020 oprating system) Pcs 1
7 Cabling and Clening maintenace for 25 Cameras 9exsting CCTV system) Pcs 1

ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብ ሚንስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸው የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብተቀባይ የማይመለስ ብር 200 .00 ከፍለው በመግዛት ፋይናሺያል ቴክኒካል በመጫረቻ ሰነዶቻቸውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንጻ በግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ተቻራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 ብር 50,000 እና ለሎት 2ብር 25,000.00 በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው ጨረታው 8/10/2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ(ከላይ የተገልጹ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶችን የጨረታ ማስከበሪያ )ብቻ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃን ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንጻ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በገዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናሺያል የመጫረቻ ሰነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

Save Tender