በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሓዝቦችም ከፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት በ2015 በጀት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን መ/ቤት ቅርሶች እዲጠገኑ በላከው በጀት ጨረታው እድናወጣ በደብዳቤ በጠየቀው መሰረት በግዥ መለያቅ ቁጥር አ/ቶ/ጥ/01/15 በሎት 01 የአድራሻ መድሃኒያለም በሎት 02 የቶንጎላ መስጊድ በንባታ ዘርፍ በተሰማሩት ተቻራቾች አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል።
- ተጫራቾቸ የዘመኑ ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
- የተቸማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የግብር ከፋይ የቲን መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።
- ደረጃቸው በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቅርስ ጥገናና እንክብካቤ ወይም የህንጻ ኝባታ ፈቃድ 8 እና ከዚያም በላይ ያለው።
- የቸረታ ሰነዱ የማይመለስ 300/ ሶስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000029082077 ላይ በአስገባት ከከፋይ ዞን ቦንጋ ክከተማ ፋይ/ኢኮ/ ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 ላይ መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታው ሰነድ የጨረታው ማቅረቢያ እና የቴክኒካል ዶክሜንቶች ከእያንዳዱ አንድ እኦርጅናል ሁልት ኮፒዎች በታሸገ ኤንቨሎፕ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው በጋዜታ ታትሞ ከወታበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከተዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ ሰአት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስ ተጓጉለውም።
- የጨረታ መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀታዩ የስራቀን ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 01 ከታወቀ አብንክ ሲፒኦ 2 ,300/ ሁለት ሺ ሶስት መቶ ብር/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ለ ሎት 02 ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ 12,000(አስራ ሁለ ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፍ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ግዝ/ፋይ/ንብ/አስ/ ሥራ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጨ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0473310807/805 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Save Tender
-
Lideta Sub-city, Wereda 07 Ras Abebe Aregawi Avenue Nile Insurance Building, 20th Floor Ad...
-
ቦሌ ቲኬ ሕንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
-
አራት ኪሎ ቅድሥት ሥላሴ ዩንቨርሲቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2-13 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ