የወራቤ ኮንፕሬሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል የ2015ዓመት በጀት ዓመት ለጀኔነተር አገልግሎት የሚውል Automatic Transfer Switch (ATS) ለመግዛት ይፈልጋል።ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለዐቃዎች የሚገልጽ ሰነድ (ዶክመንት) በወራቤ ኮምሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ መግዛት የችላሉ።
1/ ተጫራቾች ተፈላጊ ዕ ቃዎች ማቅረብ የሚያስችላቸውን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2/ የዚህ ጨረታ ትተካፋዮች በገንዘብ እና በኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ያላቸው ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው።
3/ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ 10,000 በባንክ በተመሰከረ C.P.O (ሲፒኦ) የጨረታ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
4/ ተቻራቾች ሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታ ሽገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (በአስራ አምስት)ተከታታይ ቀናት ውስት ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30᎕፡30 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡30 11፡30 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው በግዥፋይናስና ንብረት አስተዳደር ክፍል ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
5/ ጨረታው በ15ኛው ቀን በ8፡00 ተዘግቶ በ15ናው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በህዝባዊ በአላት ላይ ከዋለ በሚወጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
6/ ሆስፒታሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ወይም በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተተ በቀ ነው።
