የአማራ ውሀስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በ2015 በጀት አመት የቀላል ደብል ጋቢና ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ዐእቅራቢ ድርጅቶች በብሄራዊ ግልጽጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚሞክሩ ኣቅራቢዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ።
1/ በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰህጋዊ ፈቃድና የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸው የዘመኑ ግብር የፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የተ እ ታክስ ምስገባ ቁጥር እና ቫት ምስክር ወረቀት ማስያስ አለባቸው።
2/ተጫራቾች ለተጠየቁት የቀላል ዳብል ጋቢና ተሽከርካሪዎችግዚዥዋጋ ሲሰጡ ስርዝ ድል መሆን የለበትም ።ስርዝ ድልዝ በዋጋማቅረቢያላይ ከተገኘ ከዉድድሩውችይድረጋል።በተራ ቁጥር 1ላይ ብየተተቀሱትን እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው መረጃዎች ኦርጅናል እና ኮፒ በማረግ በመጨረሻ ቴክኒካል ሰነዳቸው ላይ ማካተት የጠበቅባቸዋል።
3/ የሚቀርበው ዋጋ ማቅረቢያ ህጋዊ የድርጅት ተወካይ ስም ፊርማ ማህተም መጠቀም ይኖርባቸዋል።
4/ በአማራ ስራዎች ውሃ ኮንስትራክሽን ድርጅት ስም የተሰራ በሲፒኦ ወይም ያለ ቅድማ ሁኔታ እደተጠየቀ የሚከፈል (Uncondional Bid bond) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 300,000(ሶስት መቶ ሺ ብር) ማስያዝ አለባቸው።
5/ ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ሰንጠረዡ የተገለጸው የቀልላል ዳብል ገቢና ተሽከርካሪዎች የሚያቀርቡት ማስረጃዎችና የሚሞሉትን ዋጋ ኦርጅናል እና ኮፒ ቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን ከተናጠል የሚያሳይ ብሮሸር ጋር ማቅረብ አለባቸው።
6/ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ላይ የማቅረቢያ ጊዜያቸውን ውል በተያዘ ቢበዛ 60 ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችል በግልጽማስቀመጥ አለባቸው።
7/ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን ማለትም የቴክኒካል ፋይናሺያል ሰነዳቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጅናል በማድረግ ይህማስታወቂያ በጋዜታ ከወታበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ባህር ዳር ከሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታችን አማራውሃዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ቁጥር 32 በምቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8/ ጨረታው በማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጠለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
9/ አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ ውል መፈረም ይኖርበታል።
10/ በጨረታው ለመስተፍ የሚፈልግ ማንናውም በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ ድርጅቱ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብርብቻ) በባንክ አካውንት ቁጥር 100026516 3223 ብበመክፈል በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 32 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
11/ ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉበትን ናሙና እዲያቀርቡ በተጠየቁ ጊዜ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
12/ ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ እጠቃላይ የተራንስፖርት ዋጋውን የሚሸፍን ይሆናል። ሌሎች ከስራውጋር የተያያዙ ማንናውም ወጪዎች በተሰጠው ዋጋ ላይ ተጠቃሎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አሸናፊዉ የድርጅት የቀላል ዳብል ጋቢና ተሽከርካሮዎች የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋጋ መስሪያ ቤት ባህርዳር ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
13/ ጨረታው ሲከፈት የጨረታውን ሂደት ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውድቅ ውጨ ይሆናል። ለወደፊቱ ድርጅቱ በሚያደርገው ሌሎች ጨረታዎች ላይ አይሳተፍም ያስያዙት የቸረታ ማስከበሪያ ዋስትና ይወረሳል።
14/ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተቻራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ለውጥወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታው እራስቸውን ማግለል እይችሉም።
15/ ድረጅቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን መተን እደአስፈላጊነቱ እስክ305% ሊጨመር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
16/ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ይህንን በሚያደረግበት ጊዜ በድርጅቱ የማስታወቂያ መለጠፊያ ቦርድ እና በደብዳቤ ለተጫራቾች ያሳውቃል ኝ ተጫራቾች ደብዳቤያቸውን እዲወስዱ በስልክ አድራሻቸው ካልወሰዱ እደወሰዱ ይቆጠራል።
17/ የፋይናሻል ጨረታውን ምክፈቻ ቀን ለቴክኒካል ለተመረጡ ብቻ በደብዳቤ ይገለጻል።
