Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 May 2023, 12:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2015 በጀአመት ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽጨረታ አወዳድሮመግዛት ይፈልጋል።


በጨረታ ላይ መስተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 5000.00(አምስት ሺ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይጨረታ ማስታወቂያ ከወታበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የመንግስት ሰራታእኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳድር ቢሮ ቁጥር 505 በአካል በምቅረብ የሚመልስ ብር 1009አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ቸረታው የሚከፈተው የጨረታውን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከሰአትበኋላ ልክ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ብረዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ተችራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኑበት ይከፈታል። አስራስድስተኛው የእረት ወይም የበአል ቀን ከሆነ የጨረታው መክፈቻ አለተ በቀታዩ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል። 

አድራሻ፤፟4ኪሎ ኦደ መገናኛበሚወስድወ መንገድ ህጻናት እናወጣት ቲያትር ፊትለፊት ሲሆን።

Save Tender