የጊዮን ሆቴል አመታዊ የጽዳት እቃዎች ጠቀሜታውን በግልጽጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1.የንግድ ፈቃድ ሰርተፍኬት ያለው።
2.በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሰርተፍኬት ያለው።
3. የግብር መለያ ቁጥር /Tin No/ ሰርተፍኬት ያለው።
4. በዘርፉ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ሰርተፍኬት ያለው።
5. የገቢዎች ሚንስቴር የጨረታ መወዳደሪያ ፈቃድ ያለው።
6.የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
7.በአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ
8. ተጫራቾች ዕቃ እዲያቀርቡ በተጠየቁበት ጊዜ በድረቱ ምርጫና በአይነት መሰረት ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆኑ እና ድርጅቱ የሚያቀርበው ሳብፕል መሰረት ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆኑ።
9. ተቻራቾች ለአንድ አመት ለማቅረብ ውል የሚፈጽሙ ሲሆን የማቅረቢያ ዋጋ በየ 3/ሶስት/ ወሩ ኣአየታየ ክለሳየሚደረግ ሲሆን በዚ ፍቃደኛ የሆነ።
10. ተጫራቾች ድርጅቱ በሚያቀርበው ሳንፕል መሰረት ማቅረብ የሚችሉ።
11. የእደአቅርቦቱ አይነት አስፈላጊ የሚባሉ በጨረታ ብቁየሚያደርጉ ሰነዶች ሁሉ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
12.የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00/ሃያ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ ማስያዝ የጠበቀባቸዋል።
13 የማዘጋጃው የቸረታ ሲ ፒ ኦ ከአዲስ አበባ ዉጪ ከሆነ ከኢቲዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻመሆን ይኖርበታል።
14. ተቻራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርት ጋዤታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ሰራ ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ የጨረታ ሰነድ ከድርጅታችን ግዥ አገልግሎት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
15 ተጫራቾች የሚጫረቱ በትን ዋጋ ከ ቫት በፊት እዲሁም ቫት ጨምሮ ያለውን በግልጽ ለይተው ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
16. የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርት ጋዜጣ በውጣበት በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8:00ታሽጎ በዚያው እለት ከቀኑ 8:፥30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።ጨረታው የሚከፈትበት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀተለው የሰራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
