Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Jun 2023, 9:37 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry

የከንባታ ጠባሮ ዞን አንጫወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤትለፖሊስ አባላት አዲስ አበባ ፎርም ሳን 1.50(አንድ ሜትር ከሀምሳ ሴንቲ ሜትር) ስፋት የሆን አ20 ኢንጅ አስፖንጅ ፈራሽ እና ትራስ በግልጽጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 

3.የግብር ከፋይ እነት መለያ ቁጥር ያላቸው

4. የእቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።

5.የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO 5000/አምስት ሺ ብር/ ብቻማቅረብ የሚችል።

6.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50/ሃምሳብር ብቻ/ በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር  በስራ ሰእት በወረዳ ፋ/ጽ/ቤትቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

7.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያ በወጣበት ዕለት ጀምሮ 16ኛው ቀንከቀኑ 6:00ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጠን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8.የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያው በወጣበት 16ኛው ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8:00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል።

9.የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረራው ሂደት አከፋፈት አያስተጓጉለም።

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ  ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

Save Tender