በአዲስ አበባ አስተዳደር የቴክኒክ ሙያ ስልጠና እ ና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ጀነሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ተጭእራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በፋይናስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ዌብሳይት ላይ በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO ብር 100,000.00/ አንድ መቶ ሺ ብር/ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ እና መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ያላቸው መሆን አለባቸው።
- የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱ ሲገልጽ ያሸነፈበት 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በCPO ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ጋዜታው ከወታበት ቀን ጀምሮ ብር 100 ብምክፈል 5 ኪሎ ከሚገኘው ስፖርት ኮሚሽን ህንጻ 6ተኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥርበስራ ሰአት በመቅረብእስከ 10ኛው ቀን ድረስ የጨረታ ሰንዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተቻራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤን ቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 4፡ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚዘጋበት የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ ብ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ በዚሁ እለት ጠዋት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በሌሉበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ቢሮው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ዘግየቶ የመጣ የጨረታ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
- አድራሻ፥- አምስት ኪሎ ብሔራዊ ሙዝየም ጀርባ የእስፖርት ኮሚሽን ህንጻ 6ተኛ ፎቅ
Save Tender
-
ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ቦሌ በሻሌ ወረደ 04 ውሃ ታንከር አካባቢ ህንጻ ቁጥር 13 አንደኛ ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
-
ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዥ ከፍል ጊዜያዊ ቢሮ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ