የአባሰው ወረዳ ጽ/ቤት በክልል EU ካፒታል ያልተማከለ የአደጋ ሰጋት ቅነሳ እና ስራ አመራር በተደነገው በጀት
ሎት-1 የግንብ ድንጋይ ፣ጠጠር አሸዋ
ሎት-2 የጋቢዎን ማሰር የእጅ ዋጋ ተወዳዳሪ ተቻራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ /ማሰራት/ መግዛት ይፈልጋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ቲን ነምበር እና መረጃ ማቅረብ ይጠአበቅበታል።
2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የግዥ መጠኑ ከብር 200,000.00(ሁለት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሲሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
3.የሚያቀርቡት ማቴሪያል አይነት እና የጋቢዎን ማሰር የእጀ ዋጋ የስራዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱላይ ማግኘት ይችላሉ።
4.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ድረስ በጽ/ቤቱ ማለትም እስከ 22/9/2015 ዓ/ም ድረስ እስከ 11 ስዓት መግዛት ይችላሉ።
5. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 30.00(ሰላሳ ብር) በቻ በመክፈል ከአም/ወ/ገ/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበት ጠቃላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠትእዛዝ/ሲፒኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመስረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ ጥ ሬ ገንዘቡ ገቢያደረጉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማያያዝ የጠበቀቦታል።
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገኤንቨሎፕ ኦርጅናል ኮፒ በማሸግ በመለየት በማሸግ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 23/9/2015 ዓ/ም የስራ ቀናት 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም/ባይገኙም በተራ ቁጥር 7 በተተቀሰው ቀን በ23/9/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:30 ስዓት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ እውማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ምብቱ የተጠበቀ ነው።
10. በጨረታ ሰነዱን ላይ ስርዝ ድልጽ ወይም በፊሊውድ ከተጠቀመ ፓራፍ ማድረጎን እዳይረሱ ፓራፍ ካልተደረጉ ከጨረታ ዉጭ ይሆናሉ ነገር ግን ስርዝ ድልዙ የማይነበብ ከሆነ ከውድድር ዉጪይሆናል።
11. ጨረታው ካሸነፉ መ/ቤት በሚፈልገው የኢውለው የውል መስማማት የሚችል።
12. ተጫራቾች ተጫራቾች የማወዳደሪያ ዋጋቸውን በወቅቱ ነጻ የገቢ ምሰረት ምሙላት አለባቸው።
13. አሸናፊ ድርጅት እቃውን ሚያቀርበበት ወቅት ተሞክሮ/ ቴስት/ መደረግ የሚገባውን እቃተሞክሮ ለማስገባት ፍቃደኛ የሆነ።
14. ውድድሩ በሎት ስለሆነ በጨረታ ሰነድ ዝርዝር ላይ ያሉ ቦታዎች በሙሉ መሙላት አለባቸው የጨረታ ሰነዱ ሙሉ በሙሉ ካልተሟላ ከውድድር ውጨይሆናል።
15. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን ማንኛውንም ወጪበመሸፈን የግንብ ድንጋዮች 02 ቀበሌ ለአልጌ ወንዝ ከላይ ወደ ድደሆራ ከሚወስደው ምንገድ እስከታች ከመኪና ም አንገድ በታች እና 05 ቀበሌ ሚሌ ወንዝ ማቅረብ የሚችል ጠጠር እና አሻዋውን 02 ቀበሌ እልጌ ከመኪና መንገድ በታች ማቅረብ የሚችል።
16.ጽ/ቤቱ በግዥ ከጨረታ ሰነዱላይ ከተዘረዘሩት እቃዎች 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የትጠበቀ ነው።
17. ጨረታው የሚከፈትበት የበአል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጠለው የስራቀን ህይከፈታል።
18.በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከአምባሰል ወረዳ ግ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር/033 224 0284/0912371424
