የቦሌ ክፍለከተማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
| የሎት ቁጥር | የአገልግሎት አይነት | የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
| ሎት-1 | የደብ ልብስ | 5000 |
| ሎት-2 | የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች | 4000 |
ሰለሆነም መስፈርቱ የሚያሟሉ ተጫራች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1 የአገር ዉስጥ ተጫራች አግባብእነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
2.የአገር ዉስጥ ተጫራች አግባብእነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ።
3. .የአገር ዉስጥ ተጫራች ግብር የመክፈል ግዴታቸዉንየተወጡ መሆን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መስተፍ እዲችሉ የተሰጥ/ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሂን አለባቸው።
4. የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝርላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የተጫራቾች የምስክር ወረቀት ያላቸው።
5. የአገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
6. የአገር ውስጥ ተጫራቾችየቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
7 ተጫራቾች ማስከበሪያ ለእያንዳዱ ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ /CPO/ ማቅረብ አለባቸው።
8. ተጫራቾች በአማራጭ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከውጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ የኢቲዮጵያ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር/በመክፈል ፐብልክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት መግናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ህንጻ 5ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ ይረተጠቀሱ ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ በክ/ከተማው ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቢት ግዥቡድን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ አስራ አንደኛው(11ኛው) የስራ ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10 ተጫራቾች በተወዳደሩበት እቃ አይነት ጨረታው ከመከፈቱ በፊትባሉት ሂለት ቀናት ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ከሰነዱጋር የተያያዘውን እስፔሲፊኪሽን ማህተም በምድረግ መመለስ አለባቸው እዲሁም የተሻለ እስፔስፊኬሽን ካለ ማስያዝ ይችላሉ።
11. ጨረታው በዚያው ቀን ከተዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደር ፋይናስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ የከፈታል።
12. ተቻራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተግኙባቸውን እቃዎች በአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከቡድኑ ጋር የግዥ ዉል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል።
13. ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቶች ሳያሟሉ በጨረታው ላይ ለመስተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል።
14. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ከቀረበው ብዛት 20% ከፍ እና ዝቅ ብሎ የግዥ ትእዛዝ ሊሰጥይችላል።
15.መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተተበቀ ነው።
