Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 May 2023, 11:58 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት የኮንስትራክሽን እቃዎችን የኤሌከትሪክ እቃዎችን እዲሁም የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ በጭደረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና በጨረታ ለመሳተፍ በእቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ መሆናቸውን የሚያሳይ የሚያሳይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን አለባቸው።

2. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ  በአዲዝ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጠ በስራ ሰዓት ገዘብ ያዥቢሮ ወይም ሂሳብ ክፍል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ  ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ ሰንዱ ላይ የዕቃዝርዝር ዋጋ በመሙላትና የጨረታ ማስከበሪያ በማካተት በአገልግሎት ዋና መ/ቤቱ የግዥቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ተጨማሪ የጨረታ ማስከበሪያ እሴት ታክስ ጨምሮ የሚያቀርቡበትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስድስተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት Refugees and Returness Service በሚል የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው የህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበ ቀን ጀምሮ በ15 የሰራቀን ማለትም ግንቦት 15ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ በጠዋቱ 4:30 ስዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. አገልግሎት መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

Save Tender