Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Jun 2023, 11:36 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ጥላስር የሚገኘው ኢትዮጵያ አርቴክቸር ህንጻ ግንባታ እና ከተማልማት ኢንስቲትዩት ለ 2015 ዓ/ም ከመንግስት በተምደበለት በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ሎት ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን
1

ለወርክ ሾፕ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች 

የጽዳት፣የጽህፈት ዕቃዎች ጨምሮ

5,000.00( አምስት ሺ ብር)
2 የእጅ ሳሙና 5,000.00(አምስት ሺ ብር)

ስለሆነም  በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች አሟልተው መቅረብ አለባቸው።

1 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር  ለመክፈላቸው ማሰረጃ የሚያቀርቡ።

- በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር /በመንግስት ግዥኤጀንሲ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ/ማቅረብ የሚችሉ።

-በጨረታ መሳተ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጥን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 

- የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

2. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በ አዲስ ዘመን ጋዜታ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተቋሙ በጀት እና ፋይናስ መመሪያ መግዛት ይችላሉ።

3. ተጭእራቾ ከላይ በሰንጠረዥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

4. ጨረታው ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት 4:00 ሰዓት በተአቋሙ የግዥነብረት አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ይከፈታል።

5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender