Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 May 2023, 11:17 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የእንስሳት ልማት ኢንስቲቲዩት ከዚህ ቀጥሎ የተገለጸው እቃ ና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


1. IPPBX Phone appartatus

2.Internal Phone line Installation  ባዚህ መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

3.ከሚያቀርቡት እቃ ጋር አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

4. ወቅታዊ የግብር ግዴታዎቹን የተወጡና በጨረታ ተካፋይ መሆን የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ከሀገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ።

5. በገንዘብ ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

6. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ዋጋ ሞልተው ሲመልሱ ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ አድርገው የሚጫረቱበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ለጭረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር 10,000 በባንክ ዋስተና የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ጨረታው Internal Phone line Installation ላይ ለተቀመጠው የሞያ አገልግሎት ስራ ስለሆነ በግባር መጥታቹ የሚሰሩትን ስራቸውን በቅድሚያ ማየት ይኖርባቸዋል።

9. ተጫራች አሸናፊ የሆኑባቸው እቃዎች አቅርቦቱን የሚፈጽሙት በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ ቃሊቲ በሚገኘው የኢንስቲትዩት እቃ ግምጃቤት ድረስ በማቅረብ ይሆናል።

10. ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወታበት ቀን ጀምሮ በግንባር ቃሊቲ በሚገኘው የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ግዥ ቡድን በመቅረብ የጨረታ ሰንድ ብር 100/ እንድ  መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

11. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዳቸው በታሸገ ፖስታ በማረግ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ከኢንስቲትዩት የግዥ ቡድን ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጅ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

12. የጨረታ አሸናፊ ከሚያሸንፉበት ዋጋ 10% የሚሆን ለጨረታ ውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ያሲዙ።

የቸረታ ሳጥን ዝግጅት ሰነድ ሽያጭ የጨረታ አከፋፈት

 

1. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የጨረታ ሰነዱ ተከታታይ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ መግዛት ይችላሉ።

2. ቸረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባስረኛው ቀን ጠዋት 4:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 5:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንስቲትዩት ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታልየጨራ መክፈቻ ቀን በበአል ቀን የሚውል ከሆነ ጭረታው ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ላይ በተጠቀሰው ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።

3. ኢኒስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

Save Tender