መከላከያ ግብአቶች ከዚህ በታች በዝርዝሩ የተገለጹትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1. Grey Granite
ሎት 2. Caster Wheel O40, Cutting disc electrode Etc.....
ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊየንግድ ፈቃድ ያላቸው የአቅራቢነት የአምራችንት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች አቅራቢዎች እስመጪዎች እና አገልግሎት ሰጪዎች ጨረታውን እዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከረቡዕ 09/2015 ጀምሮ ባሉት የስራ ቀን ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታችን ፋይናስ የስራሂደግት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያዳዳቸው የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱ በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን አየገለጽን ጨረታው ማክሰኞ ግንቦት 22/2015 በ4:00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
