በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. 25 ሰው የመጫረቻ አቅም ያለው ተሽከርካሪ 12 ሰው የሚጨን ተሽከርካሪ እና ደብል ፒክ-አ-ፕ ተሽከርካሪ።
2. 25 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው ሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ ካራሲዮሪያ የማስገንባት አገልግሎት ግዥ።
3. መጥረቢያ።
ማንኛዉም ግተጫራች
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው የተ.እ.ታ የተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው።
- ከተራ ቁጥር 1-3 ለተጠቀሱት የጨረታ አይነቶች ለእያንዳዳቸው የማይመለስ ብር 200/ሁለት ምቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰአት ከገዥ እና ንብረት አስተዳደር የስራ ቢሮ ቁጥር 30 ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማግ ኘት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በ ሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታ ሰነዶች ከጨረታው ጋር ተያያዝ የሆኑ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት
- ጨረታው ግንቦት 24/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የሁሉም ተጫራች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅታችን ውስጥ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
