Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jun 2023, 3:35 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ሃ/የተ/የግ/ማህበር የተዘጋጀ አርማታ በማምረት እና በማቅረብ ስራዘርፍ ላይ የተሰምማራ ድርጅት ሲሆን ለዚሁ ስራ የሚውል አሸዋ ማቅረብ ከሚችል አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ አቅራቢዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች።

           1.1 የ 2015 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።

           1.2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ።

            1.3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/በምክፈል ከ 07/09/2015 ዓ/ም ጀምሮ እስከ22/09/2015 ዓ/ም በስራሰአት በዋና ቢሮ ባቢስ ምንትዋብ ህንጻ ገባብሎ የሚገኝ መስሪያ ቤት ከገዥ አቅርቦት ክፍል መግዛት ይቻላል።

3. ጨረታው 22/9/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ተገዝቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙ በት በዋና መስሪያ ቤት የከፈታል።

4. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ ወይም በባንክ ጋራንቲ 10,000(አስር ሺ) ብር በታሸገ ፖስታ ከፋይናሺያል እና ቴክኒካል ዶክመንትጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች ማሸነፋቸውን ከተነገራቸው ቀንጀምሮ በ2 ቀን ውስጥ ውል ተፈራርሞ አሸዋ ማስገባት አለባቸው።

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Save Tender