በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞዞን በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል መዳኒት ሪኤጀንት 2/የደብ ልብስ የባለሙያ በገልጽጨረታ መግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚበታች በተዘረዘርው መስፈርት እድትጫረቱ ጥሪው ያቀርባል።
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የንግድ ፈቃድ የዘመንጁ ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሚችሉ።
2. የመንግስት የጥሪጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ ህየሚችል።
3. ተጫራቾች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (Tin No)ያላቸው ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ከብር 50,000(ሀምሳሺ ብር) በላይ ክሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመስጋቢመሆናቸው የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የተጫረቱበትን ዋጋ 500 ብር በድርጅቱ ስም ሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች በአንድ ተጫራች ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
6.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በጥንቃቄ ሞልተው በመፈረም የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ዋጋውን ኮፒዉን በማድረግ በሰም በታሸግ ኤን ቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ለ8ተኛ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ እና የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም እወድርጎ የማቅረብ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም።
8.የጨረታው አሸናፊ ማሸነፋቸውን በጽሁፍ የምንገልጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈጻጸም ማስከበሪያ ላሸነፉበት እቃዋጋ 10% በማስታዝ ውልበመዋዋል የተመረጡጥ እቃዎች በሙሉ በውሉመሰረት ካላቀረቡት በግዥህግ መሰረት መስሪያ ቤቱ ተተያቂ ያደርጋል። በጭደረታ ያሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
9 ጨረታው ከተከፈተ በሃላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብላይ ለውጥወይም ማሻሻያ ማድረግ እዲሁም ከጨረታአ እራስቸውን ማግለል እደማችሉ ማወቅ አለባቸው።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የያዘ የማይመለስ ብር100(እንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህንን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዢንብረት እውስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ቃርበው መግዛት ይችላሉ።
11. የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ ብ8ኛው የስራቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ተቻራቾች ውደይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት አዲስ አበባ በግልጽይከፈታል።
12. መስሪያ ቤቱ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
