የተለያዩ መገልገያ ኤሌክትሪክ እና መካኒክ (Tool Kit Both Electrical & Mechinical )የፕሮጀክቶች ፓረትፎሊዮ ማኔጅመነት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ቢሮች የ2015 በጀት አመት የሚያገለግሉ ኤሌክትሪካል እና መካኒካል (Tool Kit Both Electrical&Mechinical)ግዥ ለማከናወን ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡና በመሆኑ ህጋዊ ማስርጃ ፍቃድ ያላችውየታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ በኢ.ፌደሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነዱ ግንቦት 4ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት ምቶ ብር) በመከፈል የ ኢ.ኤ.አ ፕሮጀክት ፓርቲፓሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከካቴደራል ማብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው በትለምዶ እሪ በከንቱ በሚባል አካባቢ በርጌስ ክሊኒክ ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000(አርባ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት በሃላ 28 ቀን ተጨማሪ ያለውን የባንክ ዋስትና(Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ ፕሮጀክቱን ፓርቲፖልዮ ማኔጅመንት ወይም EEU-PPMDH OR EEU-UEAP ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰን ጠረዥ በተገለጸው ብር መጠን ማቅረብ አለባቸው።
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩብት ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማረግ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/25/2015(NCB) የሚል በማድረገ እስከ ግንቦት 24 2015 ዓ/ም አስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በ ኢ ኤ አ ፕሮጀክቶች ፓርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከካቴደራል ማብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው በትለምዶ እሪ በከንቱ በሚባል አካባቢ በርጌስ ክሊኒክ ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ በመቅረብ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋገ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙብት /ባይገኙም /ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል።
6 ስለዚህ ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱ ዘወትር ከሰኞ እስክ አርብ ጠዋት 2፡00 6፡00 እና ከሰአት በሃላ 7፡00 እስክ 1፡00 ይመለክቱ።
7 የፕሮጀክቶች ጽ/ቤቱ የተሻለመንገድ ካገነ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ብስልክ ቁጥር 0111263159-011-127-55-03 መደወል ይችላሉ።
