Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 May 2023, 12:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በጉምሩክ የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨነት እና ፎርክ ሊፍት ሎደር ግሬደር ኤስካቫተር ዶዘር የውሃ ቦቴ ተሽከርካሪዎች አና ለደወሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ሰላሳ (30) ሰዉ የመቻን አቅም ያለው የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በግልጽበጨረታ በማወዳደርበኪራይ መልክ ማሰራት ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች የንግድ ሰራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችልእዲሁም ቫት ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን እና መረጃውን ኮፒ አድርገው አያይዘው ማቅረብ ይችላሉ።

2. የቸረታው  አሸናፊ የሚወስደዉ በጨረታ ማስታወቂያዉሰጥ በተመለከቱ መስፈርቶ መሰረት ሲሆን በጫረታ የሚወዳደሩ የተጫራቾች ኢቲይዮጵያዊ ዜግነት መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ጋራቲ 5,000.00 ብር (አምስት ሺ ብር) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በመያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።ከዚህ ዉጪ በይኢንሹራስ ወይም በሌላመልክ የሚቀርብ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስተና (bid bond)ቢያንስ ለሰማኒያ ስምንት (ለ88) ቀናተ ጸንቶየሚቆይ መሆን ይኖርበታል

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ማሟላት ያለባቸው ሰነዶች እና የፋይናሺያል ሰነዳቸው ለየብቻ  በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ወይም ፖስታ የችንትና ወይም ክሬን ፡ ፎርክሊፍት ሎደር ግሬደር ኤስካቫተር ዶዘር የዉሃ ቦቴ ተሽከርካሪ እና ለደወሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ሳጥን ሰላሳ (30) ሰው የመጫን አቅም ያለው ደረጃ 1 የሆነ የህዝብ ማመላለሻተሽከርካር ኪራይ አገልግሎት የወጣ ጨረታ ተብሎ ትክክለኛዉን ስም እና አድራሻ በመጻፍ ይህማስታወቂያ ከወጣ በት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ 16ኛው ቀን እስክ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሳቢያን ቀበሌ 02 እሸት ግሮሰሪ አካባቢ በቀድሞዉ ይገዙ ሆቴል ህንጻ ላይ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ የሀብት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 002 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

5.ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 

  • ብ16ኛው ቀን ከቀኑ በ 4፡00 ሰዓት ይዘጋል።
  • በዚያኑ ብ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ጋዊ ወኪሎቻቸው በገዥ እና ፋይናስ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።

6.ተቻራቾች በጭረታው ደንብ እና መሰረት የጨረታ ሰነዳቸው ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታው ደንብ እና መመሪያ ዉጪ የሚቀርብ ማንኛውም መጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

7. ተጫራቾች የሚያከራየውን ተሽከርካሪ ዋጋ ቅ/ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ ቫትን ሳይጨምር ያለውን ዋጋ መግለጽ አለባችው።

8.የስራ ስምሪት በተመለከት ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑበትን ተሽከርካሪ ማሸነፋቸው ከተገለጸ በሃላ አሸናፊ የሆኑበትን ተሽከርካሪ 5ቀን ውስጥ ውል ኣዲይዙ ይደረጋል።

9. ተወዳዳሪው ለሚያቀርበው ተሽከርካሪ የባለቤት እነት ኮፒ ሊብሬ ማያያዝ ሲኖርባቸው ጨረታው በሚከፈትበት እና ውል በሚዪዙበት ጊዜ ለማመሳከራነትም ኦርጅናል ሊብሬ ይዞመቅረብ ይገባቸዋል ።

10. ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

11.በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ -ድልዝ ማድረግ  በፍሊውድ ማጥፋት ወይም የጨረታ ዋጋ ሲጻፍ በቁጥሩ ላይ ደርቦ ወይም አድምቆ መጻፍ ከጨረታ ዉድድር ዉጪ ሊያስ ደርግ ይችላል።

12.ለደወሌ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ሰላሳ (30) ሰው የመጫን አቅም ያለውና ደረጃ አንድ (1) የሆነ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ መሆን አለበት ።

13. አንድ ተጫራች ከራሱ ተሽከርካሪ ዉጪ የሚያቀርብ ከሆነ ህጋዊ ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል።

14. ተጫራቾች ለውድድር የሚያቀርቧቸው የውሃ ቦቴ የመጫን አቅማቸው ባለ 10,000.00 ሊትር ባለ 20,000 ሊትር እና ባለ 25,000 ሊትር መሆናአለባቸው።

15. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ  ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

Save Tender