የወንጀል ሸንኮራ አብቃሪ ገበሬዎች ሀ/ሰራ ሰራ ዩኒየን ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን ያገለገሉ እቃዎች በግለጽጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የእቃውአይነት | መለኪያ | በዛት |
| 1 | መከሰከሻ ባለ 32 ዲስክ | በቁጥር | 1 |
| 2 | መከስከሻ ባል 28 ዲስክ | 1 | |
| 3 | ማረሻ ባለ 14 ዲስክ | 1 | |
| 4 | ማረሻ ባለ 5 ዲስክ | 1 | |
| 5 | ትራክተር 130(052) | 1 | |
| 6 | ተራክተር 180( 061) | 1 | |
| 7 | ተራከተር ማሲ ፈርጉሰን | 1 | |
| 8 | ተራከተር ማሲ ፈርጉሰን | 1 | |
| 9 | ፒካፕ | 1 | |
| 10 | ተነቀሳቃሽጋሪ | 1 | |
| 11 | የናርዲ ማረሻ ባለ 3 ምጣድ | 1 | |
| 12 | የናርዲ ማረሻ ባለ 4 መጣድ | 1 | |
| 13 | ሱዚኪ ሞተር ሳይከል የሚሰራ | 1 | |
| 14 | ሱዚኪ ሞተር ሳይክል የማይሰራ | 4 | |
| 15 | የሃማሓ ሞተር ሳይክል የሚሰራ | 2 | |
| 16 | የሃማሓ ሞተር ሳይክል የማይሰራ | 2 | |
| 17 | Tvs ሞተር ሳይከል የማይሰራ | 1 |
በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ መስፈርቶች
1. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ለዚህም ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያለው ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በዩኒየን ስም 2% በባነክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)ለብቻዉ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በአለቱ ማቅርብ አለበት
4. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ወንጂ በሚገኘዉ የዩኒየን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ፡
5. የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ክርወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚሸጠ ሆኖ በ 23/ 9/2015 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይጀመራል።
6. ዩኒየን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊለም ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ ምርብቱ ይርትርጠበቀ ነዉ።
