Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2023, 9:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገልጹት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


Lot                                        Description
Lot-1 Different Batteries for Motor Cycles, Vehicles and Machinery
Lot-2 Different types of building &Consumable materials (Nails,Corrugateed iron sheet Shaqasheen purlin &b plank SHS, RHS, Seckel, Shovel Modify Sapeta Reinforcement Bar, J-Bolts,Work shop tools, etc...
Lot-3 ለዉሃ አቅርቦት ፈሳሽማስወገጃ ገነባታ ጥገና እና ለግባታ የሚያገለግሉ ዐቃዎች(Gal Steel pipe, Nipples Union,Elbow,Gasket Rubber, HDP pipe Elbow Tee Adapter, Saddle collar Reducer Chrome mixer tap Float Valve Flexible Hose pipe cutter blades Pipe Threader, Sprit Stucco.....etc)
Lot-4 Work Shop Consumable Materials (Angle iron Mild Steel Bar bRONZE, Carbon Sheel Round Bar cutting disc Grinding disc RHS Square pipes Sheet metal mils steel, Welding cable Acolon bar Stainless Steel Round Bar Electrode Tip Top T ubeless Valves Different Electrical Consumable Materials...etc.)
Lot-5 Different types of Spare parts fore Furrower and Double TT Ridger Machine
Lot-6 Different types of Spare parts fore Disc Risger and Boom Sprayer Machine 
Lot-7 XGMA Wheel Loader Machine Spare parts

01. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ለመግዛት ማመልከቻ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ አሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለዉ እድራሻ በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ።

02 ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ሰነድ ዉስጥ የገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።

03.ተጫራቾች የሚወዳደሩብት ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቀን ጀምሮ በ 21 ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።

04. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን 8፡15 ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል። ነገረግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆን የማስገቢያዉም ሆነ የመክፈቻው ስነስርአት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

05. ፊንጫኣ ሰኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender