የደጀን ከተማ ዉሃ ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ5 (አምስት) አምት ማለትም የ20110:2011 ፥2012: 2013 እና 2014 ዓ/ም በጀት ዓምት ሂሳብ በተፈቀደላቸዉ ኦዲተሮችኦዲት ለማስደረግ የፒስትሪ አካዉንትኢግ ሶፍትዌር ጭኖ የማስልተን አገልግሎት ግዥ እና ያገለገሉ የብረት ቧንቧዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. የዘመኑ ግብር የተከፈለብት እዲሁም የታደሰ የንግድ እና የሙያ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ያላቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢዲ ቦንድ)ለጨረታ የሚያቀርቡት የጨርታ ዋጋ ላይ 2 በመቶ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ የሚችሉ ሆኖ አሸናፊዉ ድርጅት ከተለየ እና ዉል ከተያዘ በሃላ ያልትመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስላቸዋል።
3ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸዉ የቴክኒድ ማወዳደሪያ ሰነድ እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ ያለበት ፖስታ ዉስጥ አስገብቶ በማሸ ምእቕረብ ይኖርባቸዋል።
4.ተጫራቾች ይህ ጨረታ በግልጽ በአዲስ ዝውመን ጋዜጣ አየር ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉበት 16 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በጽ/ቤታችን የተዘጋጀየጨረታ ሰንነድ የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር)በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 06 ዘወትር በስራ ሰዓት በመግዛት መጫረት ይችላ ።
5.ጨረታው ባስራ በ16 ተኛው ቀን ከጠዋቱ በ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ቴክኒካል ሰነድ ብቻ ተቻራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ) በተገኙበት በዕለቱ ይከፈታል። ሆኖም 16ኛዉ ቀን የስራ ቀን ካልሆን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
6. ተጫራቾች ወቅታዊ ብቃታቸዉን አና የሙያስነምግባራቸውን በተመለከተ ከፈቃድ ሰጪዉ አካል ከዋናዉ ኦዲት መ/ቤት ወድይም ከኢትዮጵያ ሂሳብአያያዝ አና ኦዲት ቦርድ እና ከሂሳብ አዋቂዎች እና የግል ኦዲተሮች ማህበር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ (ተቋሞቹ የሚሰጡት ከሆነ)።
7.የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) በደጀን ከተማ አስተዳደር በሚገኘዉ የደጀን ከተማ ዉሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤቱ ቅጥር ግቢ መሆኑን አዉቆ የሚሳተፍ።
8. ተቻራቾች በቸረታ ሰነድ ላይ ስም እና ፊርማቸዉን እዲሁም ሙሉ አድራሻቸዉን ማስፈር እና የድርጅቱ ማህተም በትክክል ያረፈበት ሆኖ ጠቅላላ ዋጋቸዉን ታክሱን ጨምሮ በጨረታ መመሪያዉ መሰረት በመሙላት በተራ ቁጥር 4 በተገለጸዉ የስራ ቀን በጥእሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናሉን እና ኮፒዉን በተለያዩ ፓስታዎች በማሸግ ቢሮ ቁተር 06 ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው።
