የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2015 ዓ/ም በጀት የፎቅ ቡክ ህትምት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ወረቀት የታክስ ክሊራንስ እና በመንግስት የግዢ እቅራቢ ነት ስለመመዝገባቸዉ የሚያሳይ ማስርጃ ያለዉ።
2.ተጫራች ድርጅቱ በዝርዝር ለተምለከቱት ሰነዶች ለእያነዳዳቸዉ የማይመለስ ብር 100(እንድ ምቶ)በመክፈለ ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት የፋይናስ ግዥ ዳይሮክቶትሬት ቢሮ በግዥ የስራ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላል።
3.ተጫራቾች ለጨረታ ማስከ በሪያ የሚዉል የዉል ማስከብሪያ 2 መቶ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ብባንክ የተረጋገጠ ቢድቦድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በጥቃቅን አነስተኛ ተደራጁ ካደራጃቸዉ መ/ቤት የዋስትና ደብድስቤ ማቅረብ የሚችሉ።
4.ተጫራቾች የቲከኒክ እና ፋናሽያል ሰነዳቸው ዋናዉ እና ኮፒአቸዉን በመለየት በአራት የተለያየ ኢንቨሎፕ ለየበቻ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥማስገባት ያለባቸው ሲሆን ጨረታዉ ባስጽራስድስተኛዉ የስራ ቀን 4፡00 ስዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
5.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
