ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ክዚህ በታች የተዘረዘሩትን እኝእ አገልግሎት የሰጡ የስኳር እና የማዳበሪያ ቀረጢቶች ያገለግሉ በርሜሎች የተቃጠሉ የሞትር ዘይቶችና የትልያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የባህርዛፍ እንጨት በግልጽ ጨርታ አውዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል ።
Lot -1 Description
1.1 7,000 ፍሬ ባለ 100 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳያለዉ ባዶ ከረጢት
1.2 1,300 ፍሬ ባለ 100 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳየሌለው ከረጢት
1.3 1,564 ፍሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳየሌለው ከረጢት
1.4 883 ፍሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳያለዉ ባዶ ከረጢት
1.5 21,667 ፍሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ዉስጡ ፕላስቲክ ያለዉ ባዶ የዳፕ ከረጢት
1.6 21,943 ፍሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ዉስጡ ፕላስቲክ ያለዉ ባዶ ዩሪዬል ከረጢት
1.7 600 ባለ 208 ሊትል ያገለገሉ ባዶ የዘይት በርሜል
1.8 9,500 ፍሬ ያገለገለ ቆንጨራ
1.9 9,500 ፍሬ ያገለገለ ሞረድ
1.10 7,280 ሊትር (35 በርሜል) ያገለገለ ወይም የተቃጠለ የሞትር ዘይት
1.11 6,259 ፍሬ የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች
1.12 70,000 ኪ.ግ ያገለገሉ የዉስጥ ላስቲክ እና ፍላፕ
Lot-2 19.03 ሄክታር (4,534.044 ሜትር ኩብ)የባህር ዛፍ እንጨት
