Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jun 2023, 5:36 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ክዚህ በታች የተዘረዘሩትን እኝእ አገልግሎት የሰጡ የስኳር እና የማዳበሪያ ቀረጢቶች ያገለግሉ በርሜሎች የተቃጠሉ የሞትር ዘይቶችና የትልያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የባህርዛፍ እንጨት በግልጽ ጨርታ አውዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል ።


Lot-1                                               Description
1.1 7,00 ፍሬ ባለ 100 ኪ.ግ ያግልገሉ ባዶቀድዳዳ  ያለዉ የስኳር ከረጢት
1.2 13,000 ፈሬ ባለ 100 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳ የሌለዉ የስኳር ከረጢት
1.3 1,564 ፈሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳ የሌለለዉ የስኳር ከረጢት 
1.4 883 ፈሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ባዶ ቀዳዳያለዉ የስኳር ከረጢት
1.5 21,667 ፍሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ዉስጥ ፕላስቲክ ያለዉ የዳፕ ከረቲት
1.6 12,943 ፍሬ ባለ 50 ኪ.ግ ያገለገሉ ዉስጥ ፕላስቲክ ያለዉ ባዶ የዩሪዬር ከረጢት 
1.7 600 ባለ 208 ሊትል ያገለገሉ ባዶ የዘይት በርሜል
1.8 9,500 ፍሬ ያገለገለ ቆንጮራ
1.9 9,500 ፍሬ ያገለገለ ሞረድ 
1.10  7,280 ሊትል 35 በርሜል ያገለገለ ወይም የተቃጠለ የሞተር ዘይት
1.11 6,259 ፍሬ የተለያየ መጠን ያላቸዉ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች 
1.12 70,000 ኪ.ግ ያገለገሉ የዉሰጥ ላስቲክ እና ፍላፕ
Lot-2 19.03 ሄክታር (4,534.044 ሜትር ኩብ)የባህዳር ዛፍ  እንጨት 

 

Save Tender