በመከላከያ ሰራዊት ፋዉንዴሽን ያገልገሉ እቃዎች እና ብረታ ብርት በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰንድ የጨረታ ቁጥር 0001- 2015 በመከላከያ ሰራዊት ፋዉንድዴሽን ኣገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
1. በጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች በኢትዮጵያ ዜግንት ያላቸው ሆኖ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰንድ ወይም መታውቂያ ይዘዉ መቅርብ ይኖርባቸዋል።
2.በመከላከያ ፋዉንዴሽን ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በሚገኘዉ ያገለገሉ እቃዎች ዝርዝር መረጃ የትጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅርቢያ ቅጽየያዘ ሰነድ የማይመለስ 100.00(አንድ ምቶብር)ከፍለዉ ከቢሮ ቁጥር 13 መዉሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ብሚውዳደሩበት ያገለገሉ እቃዎች ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ2፡30 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ለሽያጭ የቀረቡ እቃዎች መመልክት ይችላሉ።
4.ተጫራቾች ለሚወዳደሩብት ያገለግሉ እቃዎች የምጫርቻ ዋጋዉን 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከመወዳደሪያ ዋጋ ጋር በማቅረብ ከጨረታ ሰንዱ ጋር በማያያዝ በታሸግ ኤንቨሎፕ በማድርግ ፋዉንዴሽን በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጨርታዉ ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባችዋል።
5.የጨረታ መገምገሚያ መስፈርቱ ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስክበሪያ ዋስትና(ሲፒኦ) እዲሁም ብሰነዱ የተገልጹትን አሟልቶ መገኘት ነው።
6.ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለጸዉ የጨረታ ማስከብሪያ ዋድትና ያላስያዘ እና በሰነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦች ያላሟላ ተቻራች ከጨረታዉ ዉድቅ ይድረጋል።
7.የጨረታ ሳጥኑ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመከላከያ ሰራዊት ይከፈታል።
8.ሆኖም የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከዋለ በሚፈልጉበት በቀጣይ ቀን ይሆናል።
9.አሸናፊዉ ተጫራች አሸናፊ መሆኑን በማስታውቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ወይም የአሽናፊነት የሚገልጽ ደብዳቤ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ከ15 (አሰራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ያሽነፈ በትን ሙሉ ክፍያ ዋጋ ከፍልዉ ማንሳት አለበት።
10. አገልግሎት በወጣ ሰነድ በስሙ ሳይግዛ የተወዳደረ ማንኛዉም ተጫራች ከተገኘ ከዉድድር ዉድቅ ይደረጋል።
11.ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግ ብስልክ ቁጥር 0115572719
