የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ምድብ የአገልግሎት አይነት ብዛት
ምድብ 1 የወንዶች ልብስ ስፍይት 800
ምድብ 2 የስይቶች ሙሉ ልብስ ስፌት 170
ስለሆን ከዚህ በታች የተገል ጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጫረታዉ እዲሳተፉ ትጋብዘዋል።
1.በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸዉን እና በመንግስት ግዢእና ንብርት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ ከድረ ገጹ ዉስጥ (wabsite)አትመዉ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡበት እና የግብር መለያ ሰርተፍኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ።
3.ተጫራቾች ለእያንዳዱ ምድብ የማይምልስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለግሃር በሚገኘዉ የድርጅቱ መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ለምድብ 1 ብር 40,000.00 (አርባ ሺ)እዲሁም ለምድብ 2 ብር 20,000.00(ሀያ ሺ) የጨርታ ማስክበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (cpo) ወይም ለ ሀጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀምጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አልባቸው።
5.ተጫራቾች መወዳድርሪያ ሰንዳቸዉን በታሸግ ኢንቨሎፕ በማድርግ ለገሀር በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ/ም እስክ ቀኑ 8፡00 ስዓት ድረስ ማስግባት ይኖርባቸዋል ።ጨርታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪላቸው በትገኙብት በእልቱ ማለትም ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ/ም በፋሲሊት ማኔጅምንት የስብስባ አዳራሽ ምድብ 1 ከቀኑ 8፡30 እዲሁም ምድብ 2 8፡45 ላይ ይከፈታል።
6 መስሪያ ቤቱ የተሻል አማራጭ ካገኘ ጨርታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7.ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-55124000
