በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር ወረዳ በዲመካ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀውን ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 24 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኦሞ ዞን በሐመር ወረዳ በዲመካ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2015 በጀት ዓመት የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀውን ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 24 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከከተማው ማዘጋጃ ቤት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመቅረብ ለመኖሪያ አገልግሎት የማይመለስ 300 / ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነድ በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የቦታዉ ዝርዝር መግለጫ //profile//
|
ተ/ቁ |
የቦታው አገልግሎት |
የቦታ ብዛት |
የአንዱ ቦታ ስፋት በካ/ሜ |
የቦታው አድራሻ
|
የቦታው መለያ ኮድ |
የቦታዉ ደረጃ |
የሊዝ መነሻ ዋጋ |
ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ |
የህንፃ ከፍታ |
የሊዝ ዘመን |
የሊዝ ክፍያ ከፍተኛው የማጠናቀቂያ ጊዜ |
የጨረታ ሰነድ ዋጋ |
መሬቱ / ፓርስሉ/ የሚወጣበት የጨረታ ዙር |
|
1 |
ለመኖሪያ |
12 |
400 |
ማርያም ቤ/አካባቢ ፣ ጂንካ በር ጤና ጣቢያ ጀርባ እና ከብት በርት አካባቢ |
B9P11 B9P12 B9P13 B10P3 B10P4 B10P5 B10P6 B10P7 B10P9 B10P10 B11P1 B11P2 |
2ኛደ/1ኛ ቦታ |
70 ብር |
10% |
G+0 |
99 አመት |
50 አመት |
300 ብር |
2ኛ |
|
2 |
ለመኖሪያ |
12 |
400 |
ጂ/በር ከሎጁ ጀርባ |
B12P1 B12P2 B12P3 B12P4 B12P5 B12P6 B12P7 B12P8 B12P9 B12P10 B12P11 B12P12 |
2ኛደ/1ኛ ቦታ |
70 ብር |
10% |
G+0 |
99 አመት |
50 አመት |
300 ብር |
1ኛ |
ማሳሰቢያ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ፡- 09 48 21 70 20 / 09 16 87 59 07 ይደውሉ።
